top of page
ትምህርት ክፍል


ስለኛ
በፖላንድ አገር ለምንገኝ ምዕመናን የሚሆን ትምህርቶች ማዘጋጀት እና መምህራንን ማግኘት፣ ከመምህራን የጥያቄና መልስ መድረኮችን ማዘጋጀት፣ ሰዎችን ወደ ጉባኤ እንዲመጡ እና ትምህርት እንዲመርጡ ማመቻቸት፣ ሥርዓተ ትምህርቱን ማዘጋጀት፣ ለማነሱ ጥያቄዎች መልስ መስጠት መምህራንን በማደራጀት ስለ ሐይማኖታችን እና ስለ ቤተክርስትያን አምነንና አውቀን በመንፈሳዊ ሕይወት በርትተን እንድንጓዝ ተከታታይ የሆኑ ኮርሶችን ማዘጋጀት ናቸው።
bottom of page