top of page
"የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍፁም የሆነዉን ነገር
ምን እንደ ሆነ ፈትናችሁ ታዉቁ ዘንድ በልባቹህ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህንን
ዓለም አትምሰሉ።"
ሮሜ 12፥2
ዓላማ
መንፈሳዊ ዕድገት ተልዕኮ በፖላንድ አካባቢ ለሚገኙ ወጣት አዋቂዎች መንፈሳዊ አወቃቀር ማቅረብ ሲሆን ዋና ዋና ነጥቦቹ:-
-
የጸሎት መረሐግብር -ሳምንታዊ ትምህርቶችን መስጠት
-
የተጠያቂነት ቡድኖችን መሰብሰብ
-
የምክክር ክፍለ ጊዜዎችን እና ውይይት ሰዓቶችን ማዘጋጀት
-
የተለያዩ መረጃዎች እና በፖላንድ ኖዋሪ የሆኑ አባላት ስራ ማፈላላግ፣ የፋይናንስ ችግር ለገጠማችው እንዲሁም የተለያዩ እገዛ እንዲያገኙ ማስተባበር
-
አነስተኛ መንፈሳዊ ቤተሰብን እና ደህንነቱ የተጠበቀ ቦታን ለማቅረብ ትናንሽ ስብሰባዎችን ማደራጀት
bottom of page