top of page
"ከሰጠኸኝም ሁሉ ለአንተ ከአስር እጅ አንዱን እሰጥሃለሁ"
ዘፍ28 ፥ 22
መስጠት ማለት በኩራት፣ አስራት፣ መባና ልዩ ስጦታን ለእግዚአብሔር ቤት አገልግሎት እንዲሆን ማቅረብ ነው። ይኸውም ያለንን ነገር ሁሉ ከእግዚአብሔር እንደተቀበልን ማሳያና ለእግዚአብሔር ያለንን አክብሮት ፍቅርና አምልኮ የመግለጫ መንገድ ነው።
“እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ፥ በኀዘን ወይም በግድ አይደለም።” 2ኛ ቆሮ 9፥7
በመላው ፖላንድ የምትገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ምዕመናን እና ምዕመናን ሁላችንም እንደምናውቀው አሥራት በኩራት ማውጣት መንፈሳዊ ግዴታችን መሆኑን ቅድስት ቤተክርስቲያናችን ታስተምረናለች።
ይሄንን መንፈሳዊ ግዴታችንን ለመወጣት እና ዕለት ዕለት የሚያስጨንቀንን የአጥቢያ ቤተክርስቲያናችንን ችግር በዘላቂነት ለመቅረፍ የታቀደውን ይህንን ፕሮጀክት "ኘሮጀክት ፊልጵስዩስ" ለማሳካት ከዚህ በታች ያሉትን Bank account number፣ Blik number እና Title ተጠቅመን አሥራታችንን በማውጣት እና መባዕ በመስጠት ይህንን ታላቅ መንፈሳዊ አላማ ለማሳካት እንረባረብ !
የባንክ መረጃ/ Bank Details
Beneficiary Name - ABEL YOSEF BOGALE
Account Number - 50 1020 1013 0000 0502 0498 8046
Beneficiary Bank - PKO BANK
Address - Warsaw, Poland
Title - Church Donation
BLIK Number: +48 507 854 840
cross 3 | IMG_4249_edited |
---|---|
IMG_0127 | IMG_6981 |
weeeee | photo5846097853552900075 |
bottom of page